Refund policy

At Bahel Market, we are committed to providing high-quality products. Due to the nature of our products, all sales are final. This means that we do not offer returns, exchanges, or refunds on any items purchased from our store.

Please review your order carefully before completing your purchase. Once an order is placed, it cannot be canceled or modified.

በባህል ገበያ፣ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ምርቶች እናቀርባለን። በምርቶቹ ይዘት ምክንያት፣ አንዴ የተሸጠ ዕቃ አይመለስም።ይህም ማለት ከሱቃችን ለተገዙ ማንኛዉም ዕቃዎች ተመላሽና ቅያሪ እንዲሁም የገንዘብ ተመላሽ አናደርግም።

እባክዎ ግዢዎን ከመፈፀምዎ በፊት ትዕዛዝዎን ትክክል መሆኑን ያረጋግጡ። አንዴ ካዘዙ በኋላ ትዕዛዞን መሰረዝ ወይም መቀየር አይቻልም።