Have an account?
Log in to check out faster.
Loading...
እውነተኛ የኢትዮጵያ ባህል መገኛ።
ከባህላዊ አልባሳት እስከ የቤት ውስጥ ማስጌጫዎች የሚሆኑ በጥንቃቄ የተመረጡ የኢትዮጵያን ባህል የሚያንፀባርቁ የእጅ ጥበብ ውጤቶችን እዚህ ያግኙ።በባህል ገበያ፤ የኢትዮጵያን ደማቅ ቅርሶች፣ የእጅ ጥበብ ውጤቶችና ጥንታዊ ወጎችን በማክበር፤ ለሀገሪቱ ማንነት ቅርብ እንዲሆኑ እናደርጋለን።ለየት ያሉ ስጦታዎችን ለመግዛትም ሆነ ለቤትዎ የኢትዮጵያዊነትን ለዛ ለመጨመር፣ ባህል ገበያ በእጅ ጥበብ ባለሙያዎች የተሰሩ ጥራት ያላቸው ምርቶችን ያቀርብልዎታል። ከዚህም በተጨማሪ የእርስዎን የግል ምርጫና ፍላጎት ያካተቱ ማናቸውንም ትዕዛዞች በደስታ እንቀበላለን።
ይጎብኙ። ይሸምቱ። የኢትዮጵያን ቅርስ ያወድሱ።